የግርጌ ማስታወሻ
a ወታደሮች ራሳቸውን ከጥቃት ለመከላከል ጋሻ ይይዙ ነበር። እምነታችን ለእኛም እንደ ጋሻ ነው። ልክ እንደ ወታደሮች ሁሉ እኛም የእምነት ጋሻችንን ማጠናከር ያስፈልገናል። ይህ ርዕስ፣ ‘ትልቁ የእምነት ጋሻችን’ ጠንካራ ሆኖ እንዲቀጥል ምን ማድረግ እንዳለብን ያብራራል።