የግርጌ ማስታወሻ
a በመዝሙር 86:11, 12 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘውን የንጉሥ ዳዊት ጸሎት በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመረምራለን። የይሖዋን ስም መፍራት ሲባል ምን ማለት ነው? ለዚህ ታላቅ ስም አክብሮታዊ ፍርሃት እንዲኖረን የሚያነሳሳን ምንድን ነው? አምላክን መፍራት መጥፎ ነገር ለማድረግ በምንፈተንበት ጊዜ ጥበቃ የሚሆንልን እንዴት ነው?