የግርጌ ማስታወሻ c ይህ ሐሳብ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ገላትያ 6:7 ላይ ይገኛል። የሚከተለው ታዋቂ የምሥራቃውያን አባባልም ከዚህ ሐሳብ ጋር ይስማማል፦ ሐብሐብ ከተከልክ ሐብሐብ ታገኛለህ። ባቄላ ከዘራህ ባቄላ ታገኛለህ።