የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a መጋቢት 27, 2021 ለይሖዋ ምሥክሮች ልዩ ቀን ነው። በዚያን ዕለት ምሽት ላይ የክርስቶስን ሞት መታሰቢያ እናከብራለን። በበዓሉ ላይ ከሚገኙት ሰዎች መካከል አብዛኞቹ ኢየሱስ “ሌሎች በጎች” ብሎ የጠራው ቡድን ክፍል ናቸው። በ1935 የይሖዋ ምሥክሮች ይህን ቡድን በተመለከተ ምን አስደናቂ እውነት ተገንዝበዋል? ሌሎች በጎች ከታላቁ መከራ በኋላ ምን አስደሳች ሕይወት ይጠብቃቸዋል? በተጨማሪም በመታሰቢያው በዓል ላይ ተገኝተው አምላክንና ክርስቶስን ማወደስ የሚችሉት እንዴት ነው?

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ