የግርጌ ማስታወሻ
b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ ሌሎች በጎች የተባለው ቡድን፣ በመጨረሻው ዘመን የተሰበሰቡ ክርስቲያኖችንም ያካትታል። እነዚህ ሰዎች ክርስቶስን የሚከተሉ ከመሆኑም ሌላ በምድር ላይ ለዘላለም የመኖር ተስፋ አላቸው። እጅግ ብዙ ሕዝብ ክርስቶስ በታላቁ መከራ ወቅት በሰው ዘር ላይ ሲፈርድ በሕይወት የሚኖሩ የሌሎች በጎች ክፍል የሆኑ ክርስቲያኖች ናቸው፤ እነዚህ ክርስቲያኖች ታላቁን መከራ በሕይወት ያልፋሉ።