የግርጌ ማስታወሻ c ተጨማሪ ማብራሪያ፦ “ቀሪዎች” የሚለው ቃል አሁንም በምድር ላይ ያሉትንና በጌታ ራት ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ የሚካፈሉትን በመንፈስ የተቀቡ ክርስቲያኖች ያመለክታል።