የግርጌ ማስታወሻ c የሥዕሉ መግለጫ፦ ጳውሎስ ሮም ውስጥ የቁም እስረኛ በነበረበት ጊዜ ለተለያዩ ጉባኤዎች ደብዳቤ ሲጽፍ እንዲሁም ሊጠይቁት ለመጡት ሰዎች ምሥራቹን ሲሰብክ።