የግርጌ ማስታወሻ
a ደንገል የሚበቅለው በረግረጋማ አካባቢዎች እና ዝግ ብለው በሚፈሱ ወንዞች ውስጥ ነው። ይህ ተክል እስከ 5 ሜትር ድረስ ሊያድግ ይችላል፤ አገዳው ደግሞ ከታች በኩል እስከ 15 ሴንቲ ሜትር የሚደርስ ስፋት ሊኖረው ይችላል።