የግርጌ ማስታወሻ
a ቅዱሳን መጻሕፍት ይሖዋ አምላክ ፈጣሪ መሆኑን በግልጽ ያስተምራሉ። ብዙ ሰዎች ግን ይህን አያምኑም። ሕይወት የተገኘው ያለፈጣሪ እንደሆነ ይናገራሉ። በአምላክ እና በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለንን እምነት ለማጠናከር ጥረት ካደረግን በፈጣሪ የማያምኑ ሰዎች የሚናገሩት ነገር እምነታችንን አያናጋውም። እምነታችንን ማጠናከር የምንችለው እንዴት እንደሆነ በዚህ ርዕስ ላይ እንመለከታለን።