የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ይሖዋን በጣም እንወደዋለን፤ እንዲሁም በእሱ አገልግሎት አቅማችን የፈቀደውን ሁሉ ማድረግ እንፈልጋለን። በመሆኑም አገልግሎታችንን ለማስፋት እንፈልግ ወይም በጉባኤ ውስጥ ተጨማሪ መብቶችን ለማግኘት እንጣጣር ይሆናል። ይሁንና የምንችለውን ያህል ብንጥርም እንኳ አንዳንድ ግቦች ላይ መድረስ ባንችልስ? በይሖዋ አገልግሎት መጠመድና ደስታችንን ሳናጣ መቀጠል የምንችለው እንዴት ነው? ኢየሱስ ስለ ታላንቱ በሰጠው ምሳሌ ላይ የዚህን ጥያቄ መልስ እናገኛለን።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ