የግርጌ ማስታወሻ
a የምናደርጋቸው አንዳንድ ውሳኔዎች ይሖዋን ለማገልገል ልናውል በምንችለው ጊዜና ጉልበት ላይ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በተለይም አዲስ ባለትዳሮች የሚያደርጓቸው ውሳኔዎች በቀሪው ሕይወታቸው ላይ ትልቅ ለውጥ የሚያመጡ ናቸው። ይህ ርዕስ ደስተኛና ትርጉም ያለው ሕይወት እንዲመሩ የሚረዷቸውን ጥበብ የሚንጸባረቅባቸው ውሳኔዎች ለማድረግ ይረዳቸዋል።