የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ በጉባኤ ውስጥ ላሉ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ታማኝ ፍቅር እንድናሳይ ይፈልጋል። በጥንት ዘመን የኖሩ አንዳንድ የይሖዋ አገልጋዮች ታማኝ ፍቅር ያሳዩት እንዴት እንደሆነ ማጥናታችን ስለዚህ ባሕርይ ያለንን ግንዛቤ ያሰፋልናል። ከሩት፣ ከናኦሚና ከቦዔዝ ታሪክ ምን ትምህርት እንደምናገኝ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመለከታለን።