የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ይሖዋን በጣም እንወደዋለን፤ ልናስደስተውም እንፈልጋለን። ይሖዋ ቅዱስ ስለሆነ አገልጋዮቹም ቅዱሳን እንዲሆኑ ይጠብቅባቸዋል። ሆኖም ፍጽምና የጎደላቸው ሰዎች በእርግጥ ቅዱሳን መሆን ይችላሉ? አዎ፣ ይችላሉ። ሐዋርያው ጴጥሮስ ለእምነት ባልንጀሮቹ የሰጠውን ምክር እንዲሁም ይሖዋ ለጥንቶቹ እስራኤላውያን የሰጠውን መመሪያ በጥንቃቄ መመርመራችን በምግባራችን ሁሉ ቅዱሳን መሆን የምንችለው እንዴት እንደሆነ ያስገነዝበናል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ