የግርጌ ማስታወሻ e የሥዕሉ መግለጫ፦አንዲት እህት ትንሽ ነገር ቢቆርጣት ቁስሉ መኖሩን እንኳ ልትረሳው ትችላለች። ከበድ ያለ ጉዳት ቢደርስባትስ ተመሳሳይ ነገር ታደርግ ይሆን?