የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ በጎቹ ድምፁን እንደሚሰሙ ሲናገር፣ ደቀ መዛሙርቱ ትምህርቶቹን እንደሚያዳምጡና በሕይወታቸው ውስጥ ተግባራዊ እንደሚያደርጓቸው መግለጹ ነበር። በዚህ ርዕስ ላይ ከኢየሱስ ትምህርቶች ሁለቱን እንመለከታለን፤ ኢየሱስ ስለ ቁሳዊ ነገሮች መጨነቃችንን እና በሌሎች ላይ መፍረዳችንን እንድንተው አስተምሮናል። ይህን ምክር እንዴት ተግባራዊ ማድረግ እንደምንችል እስቲ እንመልከት።