የግርጌ ማስታወሻ
a ያዕቆብና ኢየሱስ ያደጉት አብረው ነው። በመሆኑም ያዕቆብ ፍጹም የሆነውን የአምላክ ልጅ በወቅቱ ከነበሩት ከአብዛኞቹ ሰዎች የበለጠ ያውቀው ነበር። በኋላ ላይ ያዕቆብ በመጀመሪያው መቶ ዘመን በነበረው የክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ እንደ ዓምድ ለመሆን በቅቷል። በዚህ ርዕስ ላይ ከኢየሱስ ታናሽ ወንድም ሕይወትና ትምህርት ምን እንደምንማር እንመለከታለን።