የግርጌ ማስታወሻ d የሥዕሉ መግለጫ፦ ያዕቆብ አንደበትን በአግባቡ አለመጠቀም ያለውን አደጋ ለማጉላት ትንሽ እሳትን ምሳሌ አድርጎ ተጠቅሟል፤ ይህ ምሳሌ ሰዎች በቀላሉ ሊረዱት የሚችሉት ነው።