የግርጌ ማስታወሻ d በማቴዎስ 22:39 ላይ “ባልንጀራ” ተብሎ የተተረጎመው ግሪክኛ ቃል የሚያመለክተው የአንድን ሰው የቅርብ ጓደኛ ብቻ አይደለም፤ ቃሉ ማንኛውንም ሰው ሊያመለክት ይችላል።