የግርጌ ማስታወሻ f የሥዕሉ መግለጫ፦ ኢየሱስ ኒቆዲሞስን በማታ ለማስተማር ፈቃደኛ ነበር። እኛም ሰዎችን በሚመቻቸው ሰዓት መጽሐፍ ቅዱስን ለማስጠናት ፈቃደኞች መሆን አለብን።