የግርጌ ማስታወሻ b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ ‘አሮጌውን ስብዕና ገፍፎ መጣል’ ማለት ይሖዋን የሚያሳዝኑ አመለካከቶችንና ዝንባሌዎችን ማስወገድ ማለት ነው። አንድ ሰው ይህን ማድረግ መጀመር ያለበት ከመጠመቁ በፊት ነው።—ኤፌ. 4:22