የግርጌ ማስታወሻ
b ይህ መጽሐፍ መጻፍ የጀመረው “ዓለም ከተመሠረተበት” ማለትም ከኢየሱስ ቤዛዊ መሥዋዕት ተጠቃሚ የሚሆኑ ሰዎች ከኖሩበት ጊዜ አንስቶ ነው። (ማቴ. 25:34፤ ራእይ 17:8) በመሆኑም በሕይወት መጽሐፍ ውስጥ ስሙ የተጻፈው የመጀመሪያ ሰው ጻድቁ አቤል መሆን አለበት።