የግርጌ ማስታወሻ b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ በይሖዋ ፊት ያለንን ንጹሕ አቋም እንጠብቃለን ሲባል ፈተና ቢደርስብንም እንኳ ለእሱና ለሉዓላዊነቱ ያለንን ታማኝነት ፈጽሞ አናላላም ማለት ነው።