የግርጌ ማስታወሻ d የሥዕሉ መግለጫ፦ አንዲት እናትና ልጇ ስደተኞች ሆነው ወደ አንድ አገር መጡ። የእምነት ባልንጀሮቻቸው ሞቅ አድርገው በመቀበል የሚያስፈልጋቸውን እርዳታ ሰጧቸው።