የግርጌ ማስታወሻ a ክርስቲያናዊ ተስፋችን ምን እንደሚያካትትና ተስፋችን እንደሚፈጸም እርግጠኞች መሆን የምንችለው ለምን እንደሆነ በዚህ ርዕስ ውስጥ እንመረምራለን። ሮም ምዕራፍ 5 አሁን ያለን ተስፋ እውነትን በሰማንበት ወቅት ከነበረን ተስፋ የሚለየው እንዴት እንደሆነ ለማስተዋል ይረዳናል።