የግርጌ ማስታወሻ a ለአጻጻፍ እንዲያመች ሲባል በዚህ ርዕስ ውስጥ ትዳር የሚፈልገውን ሰው በወንድ ፆታ ገልጸነዋል። ሆኖም ሐሳቦቹ ለእህቶችም በእኩል መጠን ይሠራሉ።