የግርጌ ማስታወሻ a ለማግኘት የምንመኘውን ወይም አንድ ቀን እናገኘዋለን ብለን የምናስበውን ነገር በተስፋ እንጠብቀዋለን። ወደፊት ይሆናል ብለን በጉጉት የምንጠብቀው ነገርም ተስፋ ሊባል ይችላል።