የግርጌ ማስታወሻ a በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ቢበልፎርሸር (የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች) በመባል የሚታወቁት የይሖዋ ምሥክሮች ናዚዎችን ለመደገፍ ፈቃደኛ ባለመሆናቸው ምክንያት ታስረው ነበር።