የግርጌ ማስታወሻ a ኢየሱስ ለሰይጣን መልስ ሲሰጥ ‘ይህን ግብዣ የማቅረብ ሥልጣን የለህም’ ብሎ አልተከራከረውም። እንዲያውም በሌላ ጊዜ ሰይጣንን “የዚህ ዓለም ገዢ” ብሎ ጠርቶታል።—ዮሐንስ 14:30