የግርጌ ማስታወሻ
b ለምሳሌ ያህል ኒው ኢንተርናሽናል ቨርዥን እና ኒው ጀሩሳሌም ባይብል የተባሉትን የእንግሊዝኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ተመልከት፤ በተጨማሪም አዲሱ መደበኛ ትርጉምን መመልከት ትችላለህ። የተጨመሩት ጥቅሶች ማቴዎስ 17:21፤ 18:11፤ 23:14፤ ማርቆስ 7:16፤ 9:44, 46፤ 11:26፤ 15:28፤ ሉቃስ 17:36፤ 23:17፤ ዮሐንስ 5:4 እና ሮም 16:24 ናቸው። ኪንግ ጄምስ ቨርዥን እንዲሁም የ1879 ትርጉም (አማርኛ) በአንደኛ ዮሐንስ 5:7, 8 ላይ ስለ ሥላሴ የሚናገር ሐሳብ አስገብተዋል፤ ይህ ሐሳብ በዚህ ጥቅስ ላይ የተጨመረው መጽሐፍ ቅዱስ ከተጻፈ ከበርካታ መቶ ዓመታት በኋላ ነው።