የግርጌ ማስታወሻ b መለኮታዊው ስም በአጭሩ የሚጻፈው “ያህ” ተብሎ ነው፤ ይህ ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ 50 ጊዜ ያህል ይገኛል። ቃሉ “ሃሌ ሉያ” ወይም “ሃሌሉያህ” በሚለው አገላለጽ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ትርጉሙም “ያህን አወድሱ” ማለት ነው።—ራእይ 19:1 ግርጌ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጉም