የግርጌ ማስታወሻ a በአምስተኛው መቶ ዘመን ዓ.ዓ. የግሪክ ታሪክ ጸሐፊ የነበረው ሄሮዶተስ፣ በዘመኑ የነበሩ ማዪዎች በኮከብ ቆጠራና በሕልም ፍቺ የታወቀ የሜዶን (የፋርስ) ጎሣ አባላት እንደነበሩ ገልጿል።