የግርጌ ማስታወሻ a “በእርግጠኝነት መጠበቅ” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል ሃይፖስታሲስ ነው፤ የዚህ ቃል ቀጥተኛ ፍቺ “አንድ ነገር የሚቆምበት ወይም መሠረት” የሚል ነው።