ነሐሴ 15 የጥናት እትም የርዕስ ማውጫ ‘በተገቢው ጊዜ ምግብ’ እያገኘህ ነው? ሴቶች በይሖዋ ዓላማ ውስጥ ምን ሚና አላቸው? የአምላክ ቃል ሕያው ነው—ተጠቀሙበት! ይሖዋ ወደ እኛ የሚቀርበው እንዴት ነው? የትም ብትሆን የይሖዋን ድምፅ ስማ ‘ተመልሰህ ወንድሞችህን አበርታ’ የአንባቢያን ጥያቄዎች ከታሪክ ማኅደራችን “ዩሬካ ድራማ” ብዙዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት እንዲያገኙ ረድቷል