የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 138
  • ሽበት ያለው ውበት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሽበት ያለው ውበት
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ሽበት ያለው ውበት
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • እባክህ ጸሎቴን ስማ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እባክህ ጸሎቴን ስማ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ኃይላችን፣ ተስፋችን፣ ትምክህታችን
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 138

መዝሙር 138

ሽበት ያለው ውበት

በወረቀት የሚታተመው

(ምሳሌ 16:31)

  1. 1. በኛ መካከል አሉ

    በ’ድሜ የገፉ፣

    ለዘመናት የጸኑ፣

    ተስፋ ሳይቆርጡ።

    አጋርን ሲያጡ በሞት፣

    ሲደክም ጉልበት፣

    አባት ሆይ፣ ይታያቸው፤

    በ’ምነት ተስፋቸው።

    (አዝማች)

    የ’ምነት ሩጫቸውን

    አባት ሆይ፣ አስታውስ።

    እንደምትወዳቸው

    ይወቅ ልባቸው።

  2. 2. በጽድቅ ያገኙት ሽበት፣

    አለው ድንቅ ውበት።

    በአምላክ ዘንድ ታማኝ ሰው፣

    ምንጊዜም ውብ ነው።

    አንዘንጋ ’ነሱም ወጣት

    እንደነበሩ፣

    አቅም ባላቸው ጊዜ

    ምርጡን የሰጡ።

    (አዝማች)

    የ’ምነት ሩጫቸውን

    አባት ሆይ፣ አስታውስ።

    እንደምትወዳቸው

    ይወቅ ልባቸው።

(በተጨማሪም መዝ. 71:9, 18⁠ን፣ ምሳሌ 20:29⁠ን፣ ማቴ. 25:21, 23⁠ን፣ ሉቃስ 22:28⁠ን እና 1 ጢሞ. 5:1⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ