የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 69
  • በስብከቱ ሥራ ወደፊት ግፉ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በስብከቱ ሥራ ወደፊት ግፉ!
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እናንት የመንግሥቱ ሰባኪዎች ወደፊት ግፉ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • እናንተ ምሥክሮች ወደፊት ግፉ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • እናንተ ምሥክሮች ወደፊት ግፉ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እንደ ስማችን መኖር
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 69

መዝሙር 69

በስብከቱ ሥራ ወደፊት ግፉ!

በወረቀት የሚታተመው

(2 ጢሞቴዎስ 4:5)

  1. 1. ግፉ ወደፊት አሰራጩ፤

    ለሁሉም ሰው ወንጌሉን።

    ልባችን በፍቅር ተገፍቶ፣

    እንርዳ ቅን ሰዎችን።

    ክብር ነው ማገልገል አምላክን፤

    ለሌሎች መመሥከር ቃሉን።

    እንውጣ ለስብከት ወደ መስክ፤

    ያምላክን ስም እናሳውቅ።

    (አዝማች)

    ሂዱ፣ ግፉ፣ በሁሉም ቦታ

    ወንጌሉን አስፋፉ።

    በርቱ፣ ግፉ፣ ለይሖዋ ቁሙ፣

    እሱን ደግፉ።

  2. 2. ሌሎች በጎችም ሆን ቀሪዎች፣

    ሁላችንም በኅብረት

    በእውነት መንገድ ላይ እንሂድ፤

    ሳንታክት በጽናት።

    ስለ መጪው የአምላክ መንግሥት፣

    ሰው ሁሉ መስማት አለበት።

    እንሰብካለን ባምላክ ብርታት፤

    አንሸነፍም በፍርሃት!

    (አዝማች)

    ሂዱ፣ ግፉ፣ በሁሉም ቦታ

    ወንጌሉን አስፋፉ።

    በርቱ፣ ግፉ፣ ለይሖዋ ቁሙ፣

    እሱን ደግፉ።

(በተጨማሪም መዝ. 23:4⁠ን፣ ሥራ 4:29, 31⁠ን እና 1 ጴጥ. 2:21⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ