የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • በሕዝበ ክርስትና ላይ የሚወርደው የይሖዋ መቅሠፍት
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • 28. ሦስተኛው መልአክ መለከቱን በነፋ ጊዜ ምን ሆነ?

      28 “ሦስተኛውም መልአክ ነፋ እንደ ችቦም የሚቃጠል ታላቅ ኮከብ ከሰማይ ወደቀ፣ በወንዞችና በውኃም ምንጮች ሲሶ ላይ ወደቀ፣ የኮከቡም ስም እሬቶ ይባላል። የውኃውም ሲሶ መራራ ሆነ መራራም ስለ ተደረገ በውኃው ጠንቅ ብዙ ሰዎች ሞቱ።” (ራእይ 8:10, 11) አሁንም ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ይህ ጥቅስ በጌታ ቀን እንዴት ያለ ተፈጻሚነት እንደሚኖረው እንድናውቅ ይረዱናል።

  • በሕዝበ ክርስትና ላይ የሚወርደው የይሖዋ መቅሠፍት
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • 31. (ሀ) የሕዝበ ክርስትና ቀሳውስት “ከሰማያዊ” ደረጃቸው የወደቁት መቼ ነበር? (ለ) በቀሳውስቱ ይሰጥ የነበረው ውኃ “እሬት” የሆነው እንዴት ነው? ይህስ በብዙ ሰዎች ላይ ምን ውጤት አስከትሎአል?

      31 የሕዝበ ክርስትና ቀሳውስት ክርስትናን በካዱ ጊዜ ሐዋርያው ጳውሎስ በ⁠ኤፌሶን 2:6, 7 ላይ ከገለጠው ከፍ ያለ ‘ሰማያዊ’ ስፍራ ወደቁ። ጣፋጭ የሆነውን የእውነት ውኃ ከማቅረብ ይልቅ እንደ “እሬት” መራራ የሆኑትን እንደ ሥላሴ፣ የሲኦል እሳት፣ መንጽሔና የአርባ ቀን እድል የመሰሉትን የሐሰት ትምህርቶች መመገብ ጀመሩ። ጥሩ ሥነ ምግባር ያላቸው የአምላክ አገልጋዮች ነን እንደማለታቸው ሕዝብን ከማነጽ ይልቅ ወደ ጦርነት መሩአቸው። ታዲያ ውጤቱ ምን ሆነ? በእነዚህ ውሸቶች የሚያምኑ ሁሉ መንፈሳዊነታቸው ተመረዘ። ሁኔታቸው በኤርምያስ ዘመን ከነበሩት ከሃዲ እስራኤላውያን ሁኔታ ጋር የሚመሳሰል ነው። ይሖዋ ስለ እነዚህ ሰዎች እንዲህ ብሎ ነበር:- “እነሆ ከኢየሩሳሌም ነቢያት ዘንድ ርኩሰት በምድር ሁሉ ላይ ወጥቶአልና እሬትን አበላቸዋለሁ፣ የሐሞትንም ውኃ አጠጣቸዋለሁ።”—ኤርምያስ 9:15፤ 23:15

  • በሕዝበ ክርስትና ላይ የሚወርደው የይሖዋ መቅሠፍት
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • 34, 35. (ሀ) ሦስተኛው መልአክ መለከቱን መንፋት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ቀሳውስት የነበራቸው ኃይልና ሥልጣን ምን ሆኖአል? (ለ) የወደፊቱ ጊዜ ለሕዝበ ክርስትና ቀሳውስት ምን ይዞአል?

      34 ሦስተኛው መልአክ መለከቱን መንፋት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ እስከ አሁን ድረስ ቀሳውስት በሰዎች ላይ የነበራቸውን የበላይነት ቀስ በቀስ እያጡ መጥተዋል። በቀደሙት መቶ ዘመናት የነበራቸውን አምላክ አከል ደረጃ አብዛኞቹ አጥተዋል። በይሖዋ ምሥክሮች ስብከት ምክንያት በጣም ብዙ ሰዎች ቀሳውስት የሚያስተምሩአቸው መሠረተ ትምህርቶች በአብዛኛው መንፈሳዊ መርዝ ወይም “እሬት” መሆናቸውን ተገንዝበዋል። ከዚህም በላይ ቀሳውስት በሰሜን አውሮፓ የነበራቸው ሥልጣን ፈጽሞ ተዳክሞአል። በሌሎች ጥቂት አገሮችም የየአገሩ መንግሥታት የቀሳውስቱን እንቅስቃሴ በአብዛኛው አግደዋል። የካቶሊክ እምነት በተስፋፋባቸው የአውሮፓና የአሜሪካ አገሮች ቀሳውስቱ በገንዘብ፣ በፖለቲካና በሥነ ምግባር ጉዳዮች የታየባቸው ቅሌትና ብልሹ ባሕርይ ስማቸውን አበላሽቶባቸዋል። ከእንግዲህም ወዲህ ሁኔታቸው ይባባሳል እንጂ አይሻሻልም። ከጥቂት ጊዜ በኋላ በሐሰተኛ ሃይማኖቶች ሁሉ ላይ የሚደርሰው ጥፋት ይደርስባቸዋል።—ራእይ 18:21፤ 19:2

  • በሕዝበ ክርስትና ላይ የሚወርደው የይሖዋ መቅሠፍት
    ራእይ—ታላቁ መደምደሚያው ደርሷል!
    • [በገጽ 139 ላይ የሚገኝ ሰንጠረዥ]

      የሕዝበ ክርስትና ውኃ እንደ እሬት የመረረ መሆኑ ተገለጠ

      የሕዝበ ክርስትና መጽሐፍ ቅዱስ

      እምነቶችና አቋሞች ግን ምን ይላል?

      የአምላክ ስም ይህን ያህል ኢየሱስ የአምላክ ስም እንዲቀደስ ጸልዮአል።

      አስፈላጊነት የለውም:- “ብቸኛ የሆነውንና ጴጥሮስ “የእግዚአብሔርን [“የይሖዋን፣” NW] አምላክ በተፀውኦ ስም መጥራት . . . ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል” ሥራ 2:21፤ ኢዩኤል 2:32

      ለጠቅላላው የክርስትና ብሎአል።

      ቤተ ክርስቲያን ማቴዎስ 6:9፤

      እምነት አስፈላጊነት የለውም።” ዘጸአት 6:3 የ1879 ትርጉም፤

      (የሪቫይዝድ ስታንዳርድ ራእይ 4:11፤ 15:3፤ 19:6)

      ቨርሽን መቅድም)

      አምላክ ሥላሴ ነው:- መጽሐፍ ቅዱስ ይሖዋ

      “አብ አምላክ ነው፣ ወልድ አምላክ ነው፣ ከኢየሱስ እንደሚበልጥ፣

      መንፈስ ቅዱስ አምላክ ነው። የክርስቶስ ራስና አምላክ

      ቢሆንም አንድ አምላክ ነው እንደሆነ ይናገራል። ዮሐንስ 14:28፤ 20:17

      እንጂ ሦስት አማልክት አይደሉም።” 1 ቆሮንቶስ 11:3)

      (የካቶሊክ ኢንሳይክሎፒድያ፣ የ1912 እትም) መንፈስ ቅዱስ የአምላክ አንቀሳቃሽ

      ኃይል ነው። (ማቴዎስ 3:11፤;

      ሉቃስ 1:41፤ ሥራ 2:4)

      የሰው ነፍስ አትሞትም:- ሰው ራሱ ነፍስ ነው።

      “ሰው ሲሞት ነፍሱና ሥጋው ይለያያሉ። ሰው ሲሞት ነፍሱ ምንም

      ሥጋው. . . ይበሰብሳል ዓይነት ስሜት ወይም ሐሳብ አይኖረውም።

      . . . ነፍሱ ግን ፈጽሞ ወደ ተፈጠረበት አፈር ይመለሳል።

      አትሞትም።” (ከሞት በኋላ (ዘፍጥረት 2:7፤ 3:19፤

      ምን ይሆናል? የሮማ መዝሙር 146:3, 4 NW፤

      ካቶሊክ ጽሑፍ) መክብብ 3:19, 20፤ 9:5, 10፤

      ሕዝቅኤል 18:4, 20)

      ክፉዎች ከሞቱ በኋላ በሲኦል የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነው

      ውስጥ ቅጣት ይቀበላሉ:- “በባህላዊ የክርስትና እንጂ የሥቃይ ሕይወት ይደለም።

      እምነት መሠረት ሲኦል ፍጻሜ (ሮሜ 6:23) ሙታን ምንም ዓይነት ስሜት

      የሌለው መከራና ሥቃይ የሚገኝበት ሳይኖራቸው በሲኦል (ሔድስ፣ ሺኦል)

      ሥፍራ ነው።” ( ውስጥ ትንሣኤ ይጠብቃሉ። (መዝሙር 89:48፤

      (ዘ ወርልድ ቡክ ዮሐንስ 5:28, 29፤ 11:24, 25፤

      ኢንሳይክሎፒድያ፣ የ1987 እትም) ራእይ 20:13, 14)

      “የጭንቅ አማላጂቱ የሚለው የማዕረግ ስም በአምላክና በሰው መካከል ያለው

      የተሰጠው ለእመቤታችን ነው።” መካከለኛ ወይም አማላጅ ኢየሱስ ብቻ ነው።

      (ኒው ካቶሊክ ኢንሳይክሎፒድያ፣ (ዮሐንስ 14:6፤ 1 ጢሞቴዎስ 2:5፤

      የ1967 እትም) ዕብራውያን 9:15፤ 12:24)

      ሕጻናት መጠመቅ ይገባቸዋል:- መጠመቅ የሚገባቸው ደቀ መዛሙርት

      “ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ ለሕጻናት ለመሆን የኢየሱስን ትዕዛዛት እንዲፈጽሙ

      ሥርዓተ ጥምቀት ስትፈጽም ቆይታለች። የተማሩ ብቻ ናቸው።

      ስትፈጽም ቆይታለች። ማንኛውም ሰው ከመጠመቁ በፊት

      ይህ ልማድ ሕጋዊ የአምላክን ቃል መረዳትና ማመን ይኖርበታል።

      ከመሆኑም በላይ (ማቴዎስ 28:19, 20፤

      ለመዳን ፍጹም ሉቃስ 3:21-23፤

      አስፈላጊ ነው።” ሥራ 8:35, 36)

      ኒው ካቶሊክ ኢንሳይክሎፒድያ፣

      የ1967 እትም)

      አብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት የመጀመሪያው መቶ ዘመን ክርስቲያኖች

      በምዕመናንና ምዕመናኑን በሙሉ አገልጋዮች ነበሩ።

      በሚያገለግሉ የካህናት ሁሉም ምሥራቹን በመስበኩ ሥራ ተካፍለዋል።

      ክፍል የተከፈሉ ናቸው። (ሥራ 2:17, 18፤

      ካህናቱ ለሚሰጡት አገልግሎት ሮሜ 10:10-13፤16:1)

      ደመወዝ የሚከፈላቸው ሲሆን ክርስቲያን “በነጻ መስጠት”

      “ብጹዕነታቸው” “አባታችን” “ቅዱስ” ይኖርበታል እንጂ ደመወዝ መቀበል የለበትም።

      በሚሉ የማዕረግ ስሞች እየተጠሩ ራሳቸውን (ማቴዎስ 10:7, 8 NW)

      ከምዕመናኑ በላይ ከፍ ያደርጋሉ። ኢየሱስ በሃይማኖታዊ የማዕረግ ስሞች

      መጠራትን በጥብቅ ከልክሎአል።

      (ማቴዎስ 6:2፤ 23:2-12፤

      1 ጴጥሮስ 5:1-3)

      ሥዕሎችን፣ ምስሎችንና መስቀሎችን ክርስቲያኖች ከማንኛውም

      ለአምልኮ መጠቀም:- “የክርስቶስ . . .፣ ዓይነት ጣዖት አምልኮ፣

      የድንግልዋ የወላዲተ አምላክና መጠነኛ አምልኮ ይሰጣቸዋል

      የሌሎቹ ቅዱሳን ምስል . . . ከሚባሉትም ጭምር መሸሽ ይኖርባቸዋል።

      በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ (ዘጸአት 20:4, 5፤

      ሊኖሩና ተገቢው ክብርና ቅድስና 1 ቆሮንቶስ 10:14፤ 1 ዮሐንስ 5:21)

      ሊሰጣቸው ይገባል።” አምላክን የሚያመልኩት በመንፈስና

      የትራንት [1545-63]) በእውነት ነው እንጂ በማየት አይደለም።

      ጉባኤ መግለጫ (ዮሐንስ 4:23, 24፤ 2 ቆሮንቶስ 5:7)

      የቤተ ክርስቲያን አባሎች የአምላክ ፈቃድ ኢየሱስ የአምላክን መንግሥት ይሰብክ

      በፖለቲካ አማካኝነት እንደሚፈጸም ነበር እንጂ አንድ ዓይነት የፖለቲካ

      ትምህርት ተሰጥቶአቸዋል። ሟቹ ካርዲናል ስፔልማን ሥርዓት የሰው ልጅ ተስፋ እንደሆነ

      “ሰላም የሚገኘው በአንድ መንገድ ነው አላስተማረም። (ማቴዎስ 4:23፤

      . . . እርሱም በዲሞክራሲ 6:9, 10) በፖለቲካ ጉዳዮች

      አውራ ጎዳና ብቻ ነው” ብለዋል። ለመካፈል እምቢ ብሎአል።

      ሃይማኖተኞች በዓለም የፖለቲካ ጉዳዮች (ዮሐንስ 6:14, 15) የእርሱ መንግሥት

      ስለሚያደርጉት ጣልቃ ገብነት ከዜና ማሰራጫዎች የዚህ ዓለም ክፍል አልነበረም።

      መስማት ይቻላል። ሃይማኖታውያን የደፈጣ ተከታዮቹም የዚህ ዓለም ክፍል መሆን

      ውጊያን ይደግፋሉ፣ የተባበሩት መንግሥታት አልነበረባቸውም። (ዮሐንስ 18:36፤ 17:16)

      ድርጅትም “የመጨረሻው የስምምነትና ያዕቆብ የዓለም ወዳጅ መሆን ተገቢ እንዳልሆነ

      የሰላም ተስፋ” እንደሆነ ያምናሉ። አስጠንቅቆ ነበር። (ያዕቆብ 4:4)

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ