የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 9/06 ገጽ 1-2
  • የርዕስ ማውጫ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የርዕስ ማውጫ
  • ንቁ!—2006
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በፍጥረት እንደማምን በደንብ ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው?
    ንቁ!—2006
  • ፍጥረት ወይስ ዝግመተ ለውጥ?-ክፍል 2፦ ዝግመተ ለውጥ ትክክል መሆኑን ልትጠራጠር የሚገባው ለምንድን ነው?
    የወጣቶች ጥያቄ
  • የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሐሳብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር ይስማማል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • ዝግመተ ለውጥ
    ከቅዱሳን ጽሑፎች እየጠቀሱ ማመራመር
ለተጨማሪ መረጃ
ንቁ!—2006
g 9/06 ገጽ 1-2

የርዕስ ማውጫ

መስከረም 2006

በእርግጥ ፈጣሪ አለ?

በተፈጥሮ ውስጥ የሚንጸባረቀው ንድፍ በፈጣሪ እንድናምን ግድ ይለናል የሚለው መደምደሚያ ምክንያታዊ ነው?

ማንን ማመን ይኖርብሃል? 3

ተፈጥሮ ምን ያስተምረናል? 4

ምላክ ሕይወትን የፈጠረው በዝግመተ ለውጥ ነው? 9

ከአንድ ባዮኬሚስት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ 11

አንድ የባዮኬሚስትሪ ፕሮፌሰር የዝግመተ ለውጥን ንድፈ ሐሳብ በተመለከተ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳብ ተጨባጭ ሐቅ ነው? 13

ሚውቴሽንም ሆነ ተፈጥሯዊ ምርጦሽ (natural selection) አዳዲስ ዝርያዎችን ማስገኘት ይችላሉ?

ሳይንስ ከዘፍጥረት ዘገባ ጋር ይጋጫል? 18

መጽሐፍ ቅዱስ፣ ግዑዙ ፍጥረት በሙሉ እያንዳንዳቸው የ24 ሰዓት ርዝማኔ ባላቸው ስድስት ቀናት ውስጥ እንደተፈጠረ ይገልጻል?

በፈጣሪ የምናምንበት ምክንያት 21

አንዳንድ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጓቸውን ምክንያቶች ገልጸዋል።

በዕፅዋት ላይ የሚታዩ አስደናቂ ንድፎች 24

ዕፅዋት የሚያድጉት ክብ ቅርጽ ይዘው መሆኑ እንዲያው የአጋጣሚ ጉዳይ ነው?

በፍጥረት እንደማምን በደንብ ማስረዳት የምችለው እንዴት ነው? 26

አንድ ወጣት በትምህርት ቤት አቋሙን እንዴት ማስረዳት እንደሚችል ለማወቅ ይህንን ርዕስ አንብብ።

የምታምንበት ነገር ለውጥ ያመጣል? 29

የምታምንበት ነገር መላ ሕይወትህን እንዴት እንደሚነካ አንብበህ ተረዳ።

30 ከዓለም አካባቢ

31 መልስህ ምንድን ነው?

32 ዝግመተ ለውጥ የተረጋገጠ ሐቅ ነው ወይስ ምናባዊ ፈጠራ?

[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ የሥዕል ምንጭ]

ዳይነሶር:- © Pat Canova/Index Stock Imagery

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ