የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 63
  • ምንጊዜም ታማኝ መሆን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምንጊዜም ታማኝ መሆን
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ምንጊዜም ታማኝ መሆን
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • ይሖዋ ታማኝ ፍቅር በማሳየት ደስ ይሰኛል—አንተስ?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ይሖዋ ፍቅራዊ ደግነቱ ብዙ ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2004
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 63

መዝሙር 63

ምንጊዜም ታማኝ መሆን

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 18:25)

1. ለይሖዋ ታማኝ መሆን

ከልብ እንፈልጋለን፤

የሱ ንብረት ስለሆንን

እንታዘዘዋለን።

ምክሮቹ ስለሚበጁን

በተግባር ’ናውላቸው።

እሱ ታማኝ ስለሆነ

አንፈልግም ልንርቀው።

2. ለወንድሞች ታማኝ ’ንሁን፤

ሁሌም ’ንድረስላቸው።

አሳቢነት፣ ደግነትን

በተግባር ’ናሳያቸው።

ወንድሞችን፣ እህቶችን

ከልብ እናክብራቸው።

ቃሉ ይበልጥ ያቀራርበን፤

መቼም አንለያቸው።

3. ለተሾሙ ውድ ወንድሞች

ታማኝነት እናሳይ፤

ለሚሰጡን አመራርም

እንታዘዝ ሳንዘገይ።

ይሖዋ ይባርከናል፤

እኛም እንበረታለን።

ለይሖዋ ታማኝ ከሆን

ንብረቱ እንሆናለን።

(በተጨማሪም መዝ. 149:1⁠ን፣ 1 ጢሞ. 2:8⁠ን እና ዕብ. 13:17⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ