የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 13
  • የምስጋና ጸሎት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የምስጋና ጸሎት
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የምስጋና ጸሎት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ይሖዋ መግዛት ጀምሯል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ታላቁ አምላክ ይሖዋ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 13

መዝሙር 13

የምስጋና ጸሎት

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 95:2)

1. ይሖዋ ውዳሴ ይገባሃል፤

ሉዓላዊ ነህ ስምህ ከፍ ይበል።

ጸሎት ሰሚ የሆንክ አምላካችን፣

ባንተ እቅፍ መሆን እንሻለን።

በየቀኑ እንበድላለን፤

ደካሞች ነን ሁሉን ይቅር በለን።

በልጅህ ክቡር ደም ተገዝተናል፤

ካንተ መማር እጅግ ደስ ይለናል።

2. ተደስተናል ስለጋበዝከን፣

ወደ ድንኳንህ ስለጠራኸን።

አንተን እንወቅ፤ በቃልህ ምራን።

በመቅደስህ መኖር እንሻለን።

ኃያል ክንድህ እጅግ ያስደንቃል፤

ላገልጋዮችህ ድፍረት ይሰጣል።

ስለ መንግሥትህ እናውጃለን፤

ጸንቶ እንደሚቆም እንሰብካለን።

3. ምድር ትሞላ በበረከትህ፤

ዓለም በሙሉ አንተን ያምልክህ።

መንግሥትህ ያሳይ ያንተን ጥሩነት፤

ይቅርልን ለቅሶ፣ ሐዘንና ሞት።

ልጅህ ያጥፋልን ክፋትን ሁሉ፤

ይደሰቱ ፍጥረታት በሙሉ።

የድል መዝሙር እንዘምራለን፣

“ይሖዋ አምላክ ይወደስ” ብለን።

(በተጨማሪም መዝ. 65:2, 4, 11⁠ን እና ፊልጵ. 4:6⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ