የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 49
  • ይሖዋ መጠጊያችን ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ መጠጊያችን ነው
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ መጠጊያችን ነው
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ይሖዋ መሸሸጊያችን ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2001
  • ‘የይሖዋን ስም መጠጊያችሁ አድርጉት’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ይሖዋን መጠጊያችሁ አድርጋችሁታል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 49

መዝሙር 49

ይሖዋ መጠጊያችን ነው

በወረቀት የሚታተመው

(መዝሙር 91)

1. ይሖዋ መጠጊያችን፤

ጽኑ መከታችን።

እንኑር ተረጋግተን፤

በጥላው ሥር ሆነን።

አምላካችን ያድነናል፤

ኃያል ክንዱ ይረዳናል።

ይሖዋ መመኪያ ነው፤

ቅን ለሆኑት አምባቸው ነው።

2. በፊትህ ሺ ቢወድቁ፣

ብዙ ሰዎች ቢያልቁ፣

በሰላም ትኖራለህ፤

ከሕዝቡ ጋር ሆነህ።

ሳትሸበር ትቆማለህ፤

ይጠበቃል ደኅንነትህ።

ባምላክ ክንፍ ተሰውረህ፣

ባይንህ ብቻ ታየዋለህ።

3. በመንገድ ካለ ወጥመድ፣

አምላክ ያድንሃል።

በፍጹም አትወድቅም፤

ጭራሽ አትሰጋም።

አንበሳውን አትፈራም፤

ትረግጣለህ እባቡንም።

ይሖዋ መጠጊያችን፤

የዘላለም ጠባቂያችን።

(በተጨማሪም መዝ. 97:10፤ 121:3, 5⁠ን እና ኢሳ. 52:12⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ