የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 26
  • ከአምላክ ጋር ሂድ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከአምላክ ጋር ሂድ!
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከአምላክ ጋር ሂድ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መማር ይኖርብናል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • መማር ይኖርብናል
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ከአምላክ ጋር ትሄዳለህ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2005
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 26

መዝሙር 26

ከአምላክ ጋር ሂድ!

በወረቀት የሚታተመው

(ሚክያስ 6:8)

1. ካምላክ ጋር ሂድ ትሑት ሆነህ፤

ይታይ ደግነትህ።

ታማኝም ሁን ለአምላክህ፤

ይታደሳል ኃይልህ።

እውነትን አጥብቀህ ያዘው፤

አትታለል በሰው።

ይሖዋ እንደ ሕፃን ልጅ፣

ይምራህ ይዞ በእጅ።

2. ካምላክ ጋር ሂድ ንጹሕ ሆነህ፤

ከኃጢያትም ርቀህ።

ወደ ጉልምስና ገስግስ፤

አትርፍ የሱን ሞገስ።

ንጹሕ፣ እውነት የሆኑትን፣

አስብ እነዚህን፤

ደግሞም መጽናት ትችላለህ፣

ከታመንክ ባምላክህ።

3. ካምላክ ጋር ሂድ ታማኝ ሆነህ፤

ስኬት ታገኛለህ።

ትርፍ ያስገኛል ላምላክ ማደር፤

መርካት ባለህ ነገር።

ካምላክ ጋር ሂድ ደስታ አለው፤

እሱን አወድሰው።

ያመጣልሃል እርካታ፣

መሥራት የሱን ሥራ።

(በተጨማሪም ዘፍ. 5:24፤ 6:9⁠ን፣ ፊልጵ. 4:8⁠ን እና 1 ጢሞ. 6:6-8⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ