የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 96
  • የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ታላቁ አምላክ ይሖዋ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • በገሊላ የተካሄደ ሌላ የስብከት ዙር
    እስከ ዛሬ ከኖሩት ሁሉ የሚበልጠው ታላቅ ሰው
  • እንደ ክርስቶስ ገር መሆን
    ለይሖዋ ዘምሩ
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 96

መዝሙር 96

የሚገባቸውን ሰዎች ፈልጉ

በወረቀት የሚታተመው

(ማቴዎስ 10:11-15)

1. እንዴት መስበክ እንዳለብን ነግሮናል፤

ጌታ መመሪያ ሰጥቶናል፦

‘‘በሁሉም ስፍራ ፈልጉ ቅኖችን፤

በመንፈሳዊ ’ሚራቡትን።

ለቤተሰቡ ሰላምን ተመኙ፤

’ሚገባው ከሆነ ይድረሰው።

እንቢ ካሉ ግን የ’ግራቹን አቧራ

አራግፋችሁ ሂዱ፣ ተዉአቸው።’

2. ’ሚቀበላችሁ ጌታን ይቀበላል።

ልቡ ይከፈትለታል።

ጥሩ የልብ ዝንባሌ ስላለው፣

እሱም ማገልገል ይጀምራል።

‘ምን እንላለን?’ ብላችሁ አትስጉ፤

ይረዳችኋል አምላካችሁ።

ንግግራችሁ ቢሆን ለዛ ያለው፣

ይሳባል ቅንና ትሑት ሰው።

(በተጨማሪም ሥራ 13:48፤ 16:14⁠ን እና ቆላ. 4:6⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ