የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 134
  • በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • የመንግሥቱን መዝሙር ዘምሩ!
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ለይሖዋ ክብር ስጡ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 134

መዝሙር 134

በአዲሱ ዓለም ስትኖር ይታይህ

በወረቀት የሚታተመው

(ራእይ 21:1-5)

1. እኔም አንተም፣ ሁላችንም፣

ይታይህ ስንኖር ባዲስ ዓለም።

ነፃ መሆን፣ ሰላም ማግኘት

አቤት እንዴት እንደሚያስደስት!

ያምላክ መንግሥት እንከን የለው፤

ጨርሶ አይኖርም ክፉ ሰው።

ጊዜው ደርሷል ባዲስ ዓለም ለመኖር፤

ያብቃን ከልባችን ላምላክ ለመዘመር፦

(አዝማች)

“አምላክ ሆይ፣ ሥራህ እንዴት ይደንቃል!

ሁሉን ነገር አዲስ አድርገሃል።

ስንዘምር ይታያል የልባችን ደስታ፤

ይገባሃል ውዳሴ ክብር ምስጋና።

2. እኔም አንተም፣ ባዲስ ዓለም፣

ይታይህ ስንኖር ለዘላለም።

የምናየው፣ የምንሰማው

አያስፈራም፤ አያሰጋንም።

ይፈጸማል የአምላክ ቃል፤

ድንኳኑም ከኛ ጋር ይሆናል።

በሞት ያንቀላፉትንም ያስነሳል፤

እነሱም ከኛ ጋር ያመሰግኑታል፦

(አዝማች)

“አምላክ ሆይ፣ ሥራህ እንዴት ይደንቃል!

ሁሉን ነገር አዲስ አድርገሃል።

ስንዘምር ይታያል የልባችን ደስታ፤

ይገባሃል ውዳሴ ክብር ምስጋና።

(በተጨማሪም መዝ. 37:10, 11⁠ን፣ ኢሳ. 65:17⁠ን፣ ዮሐ. 5:28⁠ን እና 2 ጴጥ. 3:13⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ