የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 ጥቅምት ገጽ 6
  • ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ሰላምን ፈልገው፤ ተከተለውም’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
  • በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ‘ሰላም የሚገኝበትን ማንኛውንም ጥረት እናድርግ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
  • “የአምላክ ሰላም” ልባችሁን ይጠብቅ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1991
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 ጥቅምት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ምሳሌ 17-21

ከሌሎች ጋር በሰላም ለመኖር ጥረት አድርጉ

አንዲት እህት ስትጸልይ፣ ከዚያም ከሌላ እህት ጋር የተፈጠረን አለመግባባት ለመፍታት ስትጥር በመጨረሻም ሰላም ሲፈጠር

በይሖዋ ሕዝቦች መካከል ያለው ሰላም የተገኘው እንዲሁ በአጋጣሚ አይደለም። አለመግባባት በሚያጋጥምበት ጊዜ ስሜታችንን መቆጣጠር ሊከብደን ቢችልም በአምላክ ቃል ውስጥ የሚገኘው ምክር ይህን እንድናሸንፍ ይረዳናል።

አስቸጋሪ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ ታማኝ ክርስቲያኖች ሰላም ለመፍጠር የሚያደርጓቸው ነገሮች፦

19:11

  • መረጋጋት

18:13, 17

  • ምላሽ ከመስጠት በፊት ስለ ጉዳዩ የተሟላ መረጃ ለማግኘት መጣር

17:9

  • በፍቅር ተነሳስቶ ይቅር ማለት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ