የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sjj መዝ. 97
  • የአምላክ ቃል ሕይወት ነው

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአምላክ ቃል ሕይወት ነው
  • ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የሕይወትን ዳቦ ቀምሰኸዋል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • እውነትን የራስህ አድርግ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • እውነትን የራስህ አድርግ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • መጨረሻ የሌለው ሕይወት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
sjj መዝ. 97

መዝሙር 97

የአምላክ ቃል ሕይወት ነው

በወረቀት የሚታተመው

(ማቴዎስ 4:4)

  1. 1. ሕይወታችን የተመካው

    በአምላክ ቃል ላይ ነው።

    ሰው በምግብ ብቻ ’ይኖርም፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

    ሰላም፣ እርካታ ሰጥቶናል፤

    ተስፋችን ለምልሟል።

    (አዝማች)

    ሰው በምግብ ብቻ ’ይኖርም፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

    በየ’ለቱ እናንብበው፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

  2. 2. በቃሉ ውስጥ ያለው ታሪክ

    ነው ልብ የሚማርክ።

    የ’ምነት ምሳሌ ’ሚሆኑ

    ብዙ ሰዎች አሉ።

    ታሪካቸው ያጸናናል፤

    ያበረታታናል።

    (አዝማች)

    ሰው በምግብ ብቻ ’ይኖርም፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

    በየ’ለቱ እናንብበው፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

  3. 3. የአምላክ ቃል ያጽናናናል፤

    ተስፋ ይሰጠናል።

    ጥበበኞች ያደርገናል፤

    ማስተዋል ሰጥቶናል።

    በልባችን እናኑረው፤

    በ’ርግጥም ሀብት ነው።

    (አዝማች)

    ሰው በምግብ ብቻ ’ይኖርም፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

    በየ’ለቱ እናንብበው፤

    ያምላክ ቃል ሕይወት ነው።

(በተጨማሪም ኢያሱ 1:8⁠ን እና ሮም 15:4⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ