የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 4
  • በአምላክ ቃል ላይ ተመሥርተው በአንድ ልብ ወሰኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በአምላክ ቃል ላይ ተመሥርተው በአንድ ልብ ወሰኑ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በዛሬው ጊዜ የበላይ አካሉ ሥራውን የሚያከናውነው እንዴት ነው?
    በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው?
  • በዛሬው ጊዜ የአምላክን ሕዝቦች የሚመራው ማን ነው?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2017
  • የሚታየው የአምላክ ድርጅት
    በምድር ላይ በገነት ለዘላለም መኖር ትችላለህ
  • “በአንድ ልብ ወሰንን”
    ‘ስለ አምላክ መንግሥት በሚገባ መመሥከር’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 4
በመጀመሪያው መቶ ዘመን የሚገኝ ጉባኤ የበላይ አካሉ ውሳኔ በሚነበብበት ጊዜ በትኩረት ሲያዳምጥ

አንድ ጉባኤ የበላይ አካሉን ውሳኔ ሲያዳምጥ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 15-16

በአምላክ ቃል ላይ ተመሥርተው በአንድ ልብ ወሰኑ

ይህ ጉዳይ እልባት ካገኘበት መንገድ ምን ትምህርት እናገኛለን?

15:1, 2—ትሕትናና ትዕግሥት ማሳየት። ጳውሎስና በርናባስ ጉዳዩን በራሳቸው መንገድ ከመፍታት ይልቅ ከይሖዋ ድርጅት መመሪያ ለማግኘት ጥረት አድርገዋል።

15:28, 29—በአምላክ ድርጅት መታመን። በአንጾኪያ ያለው ጉባኤ ይሖዋ በመንፈስ ቅዱስና በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት መመሪያ እንደሚሰጥ ተማምኖ ነበር።

16:4, 5—መታዘዝ። ጉባኤዎቹ የበላይ አካሉ የላከውን መመሪያ ሲከተሉ እየተጠናከሩና በቁጥር እየጨመሩ ሄዱ።

በቅርቡ ከይሖዋ ድርጅት ከተሰጡን መመሪያዎች መካከል አንድ ምሳሌ ጥቀስ።

ይህን መመሪያ በመከተሌ የተጠቀምኩት እንዴት ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ