ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ዘፀአት 4–5
“በምትናገርበት ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር እሆናለሁ”
ሙሴ በይሖዋ እርዳታ ፍርሃቱን ማሸነፍ ችሏል። ይሖዋ ሙሴን ከያዘበት መንገድ ምን ትምህርት እናገኛለን?
ባለብን የአቅም ገደብ ላይ ትኩረት ማድረግ የለብንም
የተሰጠንን ኃላፊነት ለመወጣት የሚያስፈልገንን ማንኛውንም እርዳታ ይሖዋ እንደሚሰጠን መተማመን እንችላለን
ለሰው ፍርሃት ማርከሻው በአምላክ ላይ እምነት ማሳደር ነው
ይሖዋ በአገልግሎት ላይ የሚያጋጥሙኝን እንቅፋቶች ለማለፍ የረዳኝ እንዴት ነው?