የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • nwt ገጽ 1548-1549
  • ያዕቆብ የመጽሐፉ ይዘት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ያዕቆብ የመጽሐፉ ይዘት
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • እምነት ለሥራ ያንቀሳቅሰናል!
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
  • 2 ተሰሎንቄ የመጽሐፉ ይዘት
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ሮም የመጽሐፉ ይዘት
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1 ዮሐንስ የመጽሐፉ ይዘት
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ለተጨማሪ መረጃ
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ያዕቆብ የመጽሐፉ ይዘት

የያዕቆብ ደብዳቤ

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • ሰላምታ (1)

    • ጽናት ደስታ ያስገኛል (2-15)

      • ተፈትኖ የተረጋገጠ እምነት (3)

      • “በእምነት መለመኑን ይቀጥል” (5-8)

      • ምኞት ወደ ኃጢአትና ሞት ይመራል (14, 15)

    • መልካም ስጦታ ሁሉ ከላይ ነው (16-18)

    • ቃሉን መስማትና በተግባር ማዋል (19-25)

      • ፊቱን በመስተዋት የሚያይ ሰው (23, 24)

    • “ንጹሕና ያልረከሰ አምልኮ” (26, 27)

  • 2

    • አድልዎ ማድረግ ኃጢአት ነው (1-13)

      • ፍቅር፣ ንጉሣዊ ሕግ (8)

    • ‘እምነት ያለ ሥራ የሞተ ነው’ (14-26)

      • አጋንንት ያምናሉ፤ በፍርሃትም ይንቀጠቀጣሉ (19)

      • አብርሃም የይሖዋ ወዳጅ ተባለ (23)

  • 3

    • ምላስን መግራት (1-12)

      • “ብዙዎች አስተማሪዎች አይሁኑ” (1)

    • “ከሰማይ የሆነው ጥበብ” (13-18)

  • 4

    • የዓለም ወዳጅ አትሁኑ (1-12)

      • ‘ዲያብሎስን ተቃወሙት’ (7)

      • “ወደ አምላክ ቅረቡ” (8)

    • ጉራ በመንዛት አትኩራሩ (13-17)

      • “ይሖዋ ከፈቀደ” (15)

  • 5

    • ለሀብታሞች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (1-6)

    • አምላክ በትዕግሥት የሚጸኑትን ይባርካል (7-11)

    • “‘አዎ’ ካላችሁ አዎ ይሁን” (12)

    • በእምነት የቀረበ ጸሎት ኃይል አለው (13-18)

    • ኃጢአተኛን ከስህተት ጎዳናው መመለስ (19, 20)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ