ማጽናኛ ብታገኝ ደስ ይልሃል?
በገጽ 12 ላይ እንደተጠቀሰው ብዙ ሰዎች በእነዚህ ባለ 32 ገጽ ጽሑፎች ውስጥ እንደተገለጹት ባሉ አስፈላጊ የሆኑ ጉዳዮች ላይ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ማብራሪያ በመስማታቸው ተጽናንተዋል። እዚሁ ገጽ ላይ የሚገኘውን ቅጽ ሞልተህ በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ አለዚያም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሠፈሩት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው በመላክ ከእያንዳንዱ ጽሑፍ አንድ አንድ ቅጂ ያለ ክፍያ እንዲላክልህ ልትጠይቅ ትችላለህ።
□ መጽሐፍ ቅዱስ መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ
[በገጽ 32 ላይ የሚገኙ የሥዕሎቹ ምንጮች]
AP Photo/Gulnara Samoilova