የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 109-110
  • ጦርነት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጦርነት
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 109-110

ጦርነት

በዘመናችን ጦርነት እንደሚበዛ መጠበቅ የሚኖርብን ለምንድን ነው?

ማቴ 24:3, 4, 7, 8

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዳን 11:40—ነቢዩ ዳንኤል ስለ መጨረሻዎቹ ቀናት በተመለከተው ራእይ ላይ እርስ በርስ የሚጋፉ ወይም የሚቀናቀኑ ሁለት ባላንጣ የፖለቲካ ኃይሎችን አይቷል

    • ራእይ 6:1-4—ሐዋርያው ዮሐንስ ጦርነትን የሚያመለክት ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ፈረስ በራእይ አይቷል፤ የዚህ ፈረስ ጋላቢ “ሰላምን ከምድር እንዲወስድ” ተፈቅዶለታል

ይሖዋ የሰው ልጆች የሚያካሂዷቸውን ጦርነቶች ምን ያደርጋል?

መዝ 46:8, 9፤ ኢሳ 9:6, 7፤ ሚክ 4:3

ክርስቲያኖች በአገራት መካከል ጦርነት ሲነሳ ምን አቋም ይይዛሉ?

ኢሳ 2:2, 4

በተጨማሪም “መንግሥታት—ክርስቲያኖች ገለልተኞች ናቸው” የሚለውን ተመልከት

ይሖዋ አምላክና እሱ የሾመው ተዋጊ ንጉሥ ምን ዓይነት ጦርነት ያውጃሉ?

መዝ 45:3-5፤ ኤር 25:31-33፤ ራእይ 19:11

እውነተኛ ክርስቲያኖች የሚሳተፉበት ብቸኛው ጦርነት ምንድን ነው?

ሮም 13:12፤ 2ቆሮ 10:3, 4፤ ኤፌ 6:11-17

ክርስቲያኖች እንደ ጠበኝነት ወይም የበቀል ስሜት ያለ የጦርነት መንፈስ በጉባኤው ውስጥ እንዳይፈጠር ምን ማድረግ ይችላሉ?

ሮም 12:17-21፤ ገላ 5:14, 15፤ ቲቶ 3:1, 2፤ ያዕ 4:1-3

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ